ተደመሰሱ!!!

ጎንደር!

በጎንደር ወደ አጅሬ ጃኖሞራ ትላንት የገባው የመከላከያ ገዳይ ቡድን ለወሬ ነጋሪ ሳይቀር ሙሉ በሙሉ እንደተደመሰሰ የፋኖ ሀይል አባላት ለኢትዮ 360 ገልፀዋል:: ትላንት ያስገባውን ጨምሮ ጦር ወደ አካባቢው የላከው 17 ተሽከርካሪ የገዳይ ቡድን ሀይል በሙሉ መደምሰሱንና የፋኖ ሀይሉ አስክሬን ለቀማ ላይ መሰማራቱን ገልፀዋል::

ከዚህ በተያያዘም ደቡብ ጎንደር እስቴ መካነእየሱስ ልዋዬ ቀበሌ ላይ ከሁለት ኦራል ተሽከርካሪ በላይ የገዳይ ቡድን ሀይልን በፋኖ ከጥቅም ውጪ ተደርጏል!

ጎንደር ጎንደር በዝቷል እንግዳሽ
ለጠገበው ጥይት ለራበው እንጀራ አብልተሽ ሸኘሽ!

ድል ለመላው አምሓራ ፋኖ!

2/2/16

https://t.me/Moamediamoresh