
ድንገቴ አለባበስ እና “ጨዋታ” አይደለም!!
አብይ አህመድ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ባለቤትነቱ የዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ገዢ ለሆነው እና የ ETIHAD Airways መስራች የነበረው የሼህ ኻሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ልጅ ለሆነው ለመሐመድ ቢን ዛይድ አልናህያን ለመሸጥ እየተዘጋጀ መሆኑን መስማት ከጀመርን ሰነባብተናል።
ዛሬም የሀገሪቱን ዘመን ተሻጋሪ አየር መንገድ ወደ ጎን በማድረግ የ ETIHAD Airways-ን ማስታወቂያ የያዘውን የማንቸስተር ሲቲን ማልያን የመሰለ ማልያ ለብሶ እና የፕሮፓጋንዳ ሰራተኞቹን አስለብሶ መታየቱ አጋጣሚ አልያም ድንገቴ አይደለም!!
ዴቭ ዳዊት።
You must be logged in to post a comment.